-
“አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥታዊ፣ ሃይማኖታዊና ወታደራዊ ሥርዓቶች የቆሙት በመካከለኛው ዘመን ነው” ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
- 2024/11/12
- 再生時間: 13 分
- ポッドキャスト
-
サマリー
あらすじ・解説
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።