エピソード

  • SBS 50 ዓመት አስቆጠረ
    2025/06/09
    ከ800 በላይ አውስትራሊያውያን የንጉሥ ልደት የክብር ሽልማት ባሕረ መዝገብ ውስጥ ሠፈሩ
    続きを読む 一部表示
    5 分
  • "አውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በSBS አማርኛ ራዲዮ የሀገሬን ዜና በቋንቋዬ መስማቴ ከምንም በላይ ደስታ ሰጠኝ" ደራሲ ታክሎ ተሾመ
    2025/06/09
    ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን አስመልክተው የSBS አስተዋፅዖዎችንና ሚና በምልሰት አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
    続きを読む 一部表示
    13 分
  • የኢትዮጵያን ድንበር የማካለል ሥራ ተቋማዊ ቅርፅ ሰጥቶ ለማከናወን እንደሚገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
    2025/06/08
    በኢትዮጵያ ከሚገኙ 31 ባንኮች ውስጥ ሶስቱ ብቻ ሴት የቦርድ ሊቀመንበር እንዳላቸው ተመለከተ
    続きを読む 一部表示
    13 分
  • "ኢትዮጵያና ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላቶች ናቸው የሚለው በሥፍራው የሌለ ዝማሬ ነው" የቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዲወሊ መሐመድ አሊ
    2025/06/08
    የቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፑንትላንድ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አብዲወሊ መሐመድ ዓሊ፤ በሶማሊያ ውስጣዊ ችግሮች፣ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነትና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ዙሪያ የተካሔደ ውይይት (March 2017)። የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የቀረበ።
    続きを読む 一部表示
    11 分
  • የኢድ አል አድሀ በአል እርድ ተድርጎ ድሁች እንዲበሉ የሚደረግበት በአል ነው ።
    2025/06/05
    ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር በአውስትራሊይ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ የኢድ አል አድሀ በአል ሀይማኖታዊ ዳራው ፤ ነብዩ ኢብራሂም ልጃቸው እስማኤልን ለመስእዋት ያቀረቡበት እና ፤ የአላህን ቃል መስማታቸውን እና መታዘዛቸውን ያስመሰከሩበት እንደሆነ ይናገራሉ ።
    続きを読む 一部表示
    9 分
  • "ክራሬን ልቃኘውን ስጫወት መድረክ ላይ መሆኔን የማውቀው ስጨርስ ነው" ድምፃዊ ፋንታሁን ሸዋንቆጨው
    2025/06/05
    ምልሰታዊ ምልከታ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ጋር በተያያዘ ከድምፃዊ ፋንታሁን ሸዋንቆጨው ጋር የተካሔደ ቃለ ምልልስ።
    続きを読む 一部表示
    28 分
  • ድምፃዊት ኤደን ገብረሥላሴ፤ ከሰርከስ ትግራይ እስከ ብሔራዊ መድረክ
    2025/06/05
    ምልሰታዊ ምልከታ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ጋር በተያያዘ ከድምፃዊት ኤደን ገብረሥላሴ ጋር ያካሔድነው ቃለ ምልልስ።
    続きを読む 一部表示
    9 分
  • "SBS ለሁሉም ማኅበረሰቦች መድረክ በማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነትና የአውስትራሊያን እውነተኛ ማንነት የሚያንፀባርቅ የሚዲያ ዐውድ እንዲቀረፅ ረድቷል"አምባሳደር አንዋር ሙክታር
    2025/06/04
    አምባሳደር አንዋር ሙክታር መሐመድ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ፤ የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
    続きを読む 一部表示
    5 分